የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች በእስራኤሏ የቀይ ባህር ከተማ ኢሊያት በሚገኝ "ወሳኝ አላማ" ላይ በርካታ ድሮኖችን በመጠቀም ጥቃት ማድረሳቸውን የኢራን የሚደገፈው ቡድን ቃል አቀባይ ያህያ ሳርኤ በትናንትናው ...
የእስራኤል ጦር በሰሜን በኩል ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ በኢራን ይደገፋል ከሚባለው የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ ጋር የተኩስ ልውውጥ እያደረገ ይገኛል። ለቅዳሜው ክስተት ኃላፊነት የወሰደ አካል ...
ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ የሩሲያ ወታደሮች በየካቲት 2022 በተጀመረው ዘመቻ ከያዟቸው ሁሉም አካባቢዎች ለቀው እስካልወጡ ድረስ ከሞስኮ ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ ...
በአጠቃላይ ጀርመን በተያዘው 2024 ዓመት ብቻ 530 ሺህ የሰለጠኑ ሰራተኞች የሚያስፈልጋት ሲሆን እጥረት ከጤና ቀጥሎ የግንባታ ባለሙያዎች ከፍተኛ እጥረት የጣየበት መስክ ነው ተብሏል፡፡ ጀርመን ...
የሮቦቶች ምርት እና ዘመናዊነት እያደገ በመጣበት በዚህ ዓለም ልክ እንደሰው ልጅ እርስ በርሳቸው መጠቃቃት ጀምረዋል ላል ከሰሞኑ ከወደ ቻይና የተሰማው ወሬ፡፡ ድንገት ግን በቻይናዋ ሻንጋይ አንድ ...