የእስራኤል ጦር ዛሬ ይፋ ባደረገው እና አል አይን ኒውስ በተመለከተው መግለጫ ላይ፤ በቤሩት ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው የሄዘቦላህ ዋና መስሪያ ቤት በፈጸመ ጥቃት ከሀሰን ነስረላህ በተጨማሪ 20 የቡድኑ ...
ከኢራን ጋር የቀደመ እና መልካም እሚባል ግንኙነት ከመኖሩ ባለፈ በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚወደዱት ነብዩ መሀመድ ጋር የስጋ ዝምድና መኖሩ ሀሺም በቀላሉ የሂዝቦላህ መሪ ተደርገው የመመረጥ ...
የሀሰን ነስረላ አስከሬን በዛሬው እለት በቤሩት ደቡባዊ ክፍል የእስራኤል የአየር ድብደባ በፈጸመችበት ስፍራ ላይ መገኘቱን ሮይተርስ የደህነነት እና የህክምና ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ...
በርካታ ሀገራት እና መሪዎች በሀሰን ናስራላህ ግድያ ዙሪያ አስተያየታቸውን እየሰጡ ሲሆን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ግድያው ለዓመታት በንጹሃን ላይ ለደረሱ ጥቃቶች ፍትህ ሲባል የጠፈጸመ ነው ...
የሄዝቦላ ዋና ጸኃፊ ሀሰን ነስረላህ የተገደለው የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ድብደባ ነው ተብሏል የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ጥቃት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የነስረላህን መገደል ለ40 ዓመተት የነገሰው የሽብር ዘውድ ላይ “ለህፍትህ የተወሰደ እርምጃ” ሲሉ ያወደሱ ሲሆን፤ በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ ሻህራም ፑርሳፊ የጠባለውን ግለሰብ ለጠቆማት 20 ሚሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ አስታውቃለች፡፡ ሻህራም ፑርሳፊ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጦር አባል ሲሆን ...
የነስረላህ ሞት ከእስራኤል ከፍተኛ ጥቃት እያስተናገደ ላለው ሄዝቦላ ትልቅ ኪሳራ ነው። ነስረላህ ቴህራን በምትደግፈው ቀጣናዊ 'የትግል ጥምረት' (አክሲስ ኦፍ ሪዚስታንስ) ውስጥ ወሳኝ ሚና ሲጫወት ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ደግሞ እስራኤል የሂዝቦላህ አመራሮችን ስለገደለች የተለየ ደህንነት ልታገኝ እንደማትችል በመናገር ላይ ናቸው። ጀርመን እስራኤል የተሻለ ደህንነት እና ከጥቃት መዳን የምትችለው ከሂዝቦላህ ጋር በመደራደር የተኩስ አቁም ስምምነት ከፈጸመች መሆኑን አስታውቃለች። የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ አናሌና ...
በትላንትናው እለት በእስራኤል ጥቃት የተገደሉት ለ32 አመታት ሄዝቦላህን የመሩት ሀሰን ነስረላህ ማን ናቸው፡፡ በ1960 በሊባኖስ የተለወለዱት ናስረላህ በምስራቃዊ ቤሩት ቦርጅ ሃሞድ መንደር ነው ...
በዋናነት በእድሜ ፣ በአደጋ ፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፉ ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ አብዱ ...
ግብጽ 720 ስቲንጀር ሚሳኤሎችን ለመግዛት ከአሜሪካ ጋር የተስማማች ሲሆን መሳሪያዎቹ በቀላሉ የሚተኮሱ፣ ዋጋቸው ርካሽ እና አንድ ወታደር በትከሻው ላይ አድርጎ ...